እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ::
የተከበራችሁ የኮርፖሬሽናችን አመራርና ሠራተኞች፣ ባለድርሻ አካላት እና ደንበኞቻችን እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሠላም አደረሳችሁ እያልን በአሉ የሠላም እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ታላቅ ምኞታችንን እንገልጻለን፡፡
ቦሌ፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
ይደውሉ +251-11-662-90-15/662-31-30
ይላኩልን chemindcorpo@cic.gov.et