• ቦሌ፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

  • ይደውሉ +251-11-662-90-15/662-31-30

  • ይላኩልን chemindcorpo@cic.gov.et

11 ጥር

መልካም የጥምቀት በዓል!

እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ.

የተከበራችሁ የኮርፖሬሽናችን አመራርና ሠራተኞች፣ ባለድርሻ አካላት እና ደንበኞቻችን እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉ የሰላም፣የጤና እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ታላቅ ምኞታችንን እንገልጻለን፡፡