• ቦሌ፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

  • ይደውሉ +251-11-662-90-15/662-31-30

  • ይላኩልን chemindcorpo@cic.gov.et

21 መጋቢት

መልካም የኢድ-አልፈጥር በዓል!

እንኳን ለ1446ኛዉ ለኢድ-አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

ኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ለሆናችሁ የኮርፖሬሽኑ አጋሮቻችን፣ አመራሮች፣ ሠራተኞች እና ኢትዮጵያውያን እንኳን ለ1446ኛዉ ለኢድ-አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ በማለት፣ በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል።