እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
የኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል! በዓሉ የሰላም፣የፍቅር፣የአንድነት፣የመተሳሰብና የመረዳዳት እንዲሆን ልባዊ ምኞቱን ይገልጻል። በዌብሳይት - https://cic.gov.et/ በፌስቡክ - https://www.facebook.com/ChemindCorpo በትዊተር (ኤክስ) - https://x.com/ChemindCorpo በሊንክድ ኢን - https://www.linkedin.com/company/ChemindCorpo