ኮርፖሬሽኑ ለኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ኤክስፖ ስኬት ላበረከተው አስተዋፅኦ እውቅና ተሰጥቶታል።
በሚሊኒየም አዳራሽ ከግንበቦት 1 እስከ ግንቦት 5/2016 ዓ.ም ለ5 ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ማጠናቀቂያ መርሃ ግብር ላይ ኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የወርቅ ደረጃ ስፖንሰር በመሆን ለሃገራችን ማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ እድገት ላሳየው ቁርጠኝነት ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የምስጋና የምስክር ወረቀት ተበርክቶለታል፡፡