• ቦሌ፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

  • ይደውሉ +251-11-662-90-15/662-31-30

  • ይላኩልን chemindcorpo@cic.gov.et

29 ነሐሴ

የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የ2016 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማ

የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት አመራሮች እና ሠራተኞች የ2016 በጀት ዓመት አፈጻጸም ገመገሙ።

የኮርፖሬሽኑ አመራር የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ከኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት ሠራተኞች ጋር የገመገመ ሲሆን በግምገማው ወቅትም አመራሩ እና ሠራተኛው ባደረጉት የጋራ ጥረት አመርቂ ውጤት መመዝገቡን ተገምግሟል፡፡ በግምገማ ወቅት በርካታ አስተያየቶችና ጥያቄዎች ተነስተው ምላሽ ያገኙ ሲሆን ኮርፖሬሽኑ በበጀት ዓመቱ የተፈጠሩ ውስጣዊ እና ውጫዊ ተግዳሮቶችን ተቋቁሞ ያስበዘገበው ወጤት አስደሳች መሆኑን ተሳታፊዎች ስሜታቸውን በአጽንኦት ገልጸዋል፡፡ በቀጣይ በጀት ዓመትም ሠራተኛውና አመራሩ የተዘጋጀውን የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ዕጅግ በተሻለ ሁኔታ ለመፈጸም የጋራ አቋም ተይዟል፡፡